[CLOSED]ማመልከቻ ጥሪ፡ ሴንቲነል ፈሎሺፕ በኢትዮጵያ

[CLOSED]ማመልከቻ ጥሪ፡ ሴንቲነል ፈሎሺፕ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ውስጥ የመረጃ ትክክለኛነትን ማጠናከር ትፈልጋለህ/ትፈልጊያለሽ? ኮድ ፎር አፍሪካ (CfA) በማህበራዊ ሚዲያ ክትትልና ትንተና ላይ ልምድ ያላቸው እና በFacebook፣ Telegram፣ TikTok፣ WhatsApp እና X (ከዚህ በፊት Twitter) ያሉ መድረኮች መካከል የመልዕክት እና አስተባባሪ ስርዓቶችን የሚገነዘቡ የመጀመሪያ መስመር የምርምር ባለሙያዎችን እና ጋዜጠኞችን ለመደገፍ አምስት የሴንቲነል ፈሎሺፖችን...
[CLOSED]በኢትዮጵያ ውስጥ ለLexicon Fellowship የማመልከቻ ጥሪ

[CLOSED]በኢትዮጵያ ውስጥ ለLexicon Fellowship የማመልከቻ ጥሪ

ኮድ ፎር አፍሪካ በቋንቋ ሙያ እና በተፈጥሮ ቋንቋ ሂደት ቴክኖሎጂ(NLP) በመጠቀም የጥላቻ ንግግር መስፋፋትን ለመቋቋም የተዘጋጀ ሁለት የፌሎሺፕ ዕድሎችን እያቀረበ ነው። ይህ ፌሎሺፕ ከጥላቻ ንግግር፣ አደገኛ/ ጎጂ በይነ መረብ ወሬዎች እና በሴቶች፣ በወጣቶች እና በአነስተኛ ቡድኖች ላይ የሚፈጠር የበይነ መረብ ጥቃት ጋር የተያያዙ ቃላት፣ ሐረጎች፣ መፈክሮች፣ ንግግሮች እና ስድቦችን ለመመዝገብ እና ለመተንተን ይደግፋል።...